Wednesday 17 May 2017

(ኢሳት ዜና - May 17, 2017)

(ኢሳት ዜና - May 17, 2017)
— አርበኞች ግንቦት 7 ተጨማሪ ጥቃቶችን መፈጸሙን አስታወቀ። ግንቦት 7 ቀን ከለሊቱ 8:55 ደቂቃ ላይ በደቡብ ጎንደር፣ በሊቦ ከምከም ወረዳ፣ በጣራ ገዳ አካባቢ በነበሩ የህወሃት/ኢህአዴግ ሰራዊት አባላት ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመፈጸም ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።
— የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች በድንገት ወደ ህወሃት/ኢህአዴግ ሰራዊት ምሽግ ውስጥ በመግባት 8 ወታደሮች መግደላቸውን እና አንድ ወታደር ማቁሰላቸውን ገልጸዋል። በዚያኑ ቀን ረፋዱ ላይ በተደረገ ውጊያ ደግሞ 5 ወታደሮች መግደላቸውን ገልጸዋል።
— ህወሃት/ኢህአዴግ በደንብ አስከባሪ ስም ያሰለጠናቸውን መረጃ ሰብሳቢዎች ሊያስመርቅ ነው።
— ሌሎችም ዜናዎች...

No comments:

Post a Comment