Friday 9 December 2016

#ሁሉም ሰው ሊያነበው የሚገባ እነና share it


#
ሁሉም
 ሰው ሊያነበው የሚገባ እነና share it
#የወያኔሴራ-ሲጋለጥ
የዘንድሮውን የመኸር ምርት በመሰብሰብ ላይ መሆኑን ተከትሎ ወያኔ አንድ ሴራ ጠንስሳ ወደ ስራ ለመግባት እያኮበኮበች ባለበት ወቅት ሚስጥሩ አፈትልኮ ወጣና እኛ እጅ ውስጥ ገብቷል፡፡ ሚስጥሩም እንደሚከተለው ነው፡፡ የዘንድሮ መኸር ምርት እጅግ ከፍተኛ ነው በማለት ሰሞኑን የሚያወሩበት ትልቁ ሚስጥር ሲጋለጥ፡፡ ዋናው አላማ የአማራውን ገበሬና ክልል ያመረተውን እህል ሆን ተብሎ ዘንድሮ የእህልን ዋጋ በማርከስ/በማውረድ ገበሬውን ጭንቀት ውስጥ በማስገባት እህሉን መንግስት ዋጋን በማረጋጋት ሰበብ እና በድጎማ ሰበብ እህሉን የገበሬ ማህበሮች ብቻ ከገበሬው እንዲገዙ በማድረግ በእጅ አዙር ወያኔ እነዚህን የገበሬ ነጋዴዎች ለእህል ሰብል ወይም ለእህል ንግድ ድርጅት በግዳጅ በቅናሽ ዋጋ እንዲያስረክብ በማድረግ ሙሉ በሙሉ የክልሉን የእህል ምርት በወያኔ እጅ በማስገባት ከክልሉ በማጓጓዝ በእጅ አዙር ክልሉን የእህል እጥረት እንዲፈጠርበት በማድረግና ህዝቡንና ገበሬውን ለማንበርከክና የገዛ ምርቱን በተዘዋዋሪ እጅግ ውድ በሆነ ዋጋ ለመሸጥና ለነሱ ተገዥ እንዲሆን በማለም የተጠነሰሰ ሴራ ነው፡፡
1: የክልሉን ምርት በርካሽ በመግዛት ገበሬውን በከፍተኛ ሁኔታ ማሽመድመድ
2: የክልሉ ህዝብ ወያኔን በእህል እጥረት ምክንያት እንዳይታገል ለማድረግ
3: እህሉን ወደ ትግራይ ለማከማቸትና ምን አልባት ሰላም ቢሰፍን እንካን የትግራይ ነጋዴዎች ብቸኛ አቅራቢ እንዲሆኑና ሀብት ለማግበስበስ
4: ባጠቃላይ የህዝቡን አቅም ለማሽመድመድ እና ትግሉን ለማጓተት ወይም ለመቀልበስ ይረዳል በሚል እሳቤና ወ.ዘ.ተ
በመሆኑም ሁሉም የአማራ ህዝብ ይህን ሴራ ተረድቶ ማንኛውም ገበሬ ምርቱን ለደላላ፣ ለገበሬ ማህበርና ህብረት ስራ ማህበራት እንዲሁም ለመንግስት አካል እንዳይሸጥና ያለውንም ምርት በጥንቃቄ ለሚሸጠው አካል አጣርቶ መሸጥ በአንድ ጊዜ ሁሉንም ያመረተውን እህል እንዳይሸጥ ማለትም ምርቱን ወደ ገበያ ከፋፍሎ በውስን መጠን በተለያየ ጊዜ ለገበያ ማቅረብ፡፡
#ክልሉ ውስጥ የተመረተው የሰብል እህል ከክልሉ መውጣት የለበትም፡፡
# አማራን ጠልተውና እደተሳደቡ እንዲሁም እያስገደሉ የአማራን ምርት ሊጠቀሙ አይገባም፡፡
#የአማራተጋድሎተጠናክሮይቀጥላል
ነገን ዛሬ እንስራ

ሰብር መረጃ

ሰብር መረጃ . .
የኮማንድ ፖስቱ አመራሮች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነዉ።
የህወሃት ብሔራዊ መረጃና የወታደራዊ ደህንነቱ በትናንትናዉ እለት ድንገተኛ ስብሰባ አካሄደዋል ወታደራዊ ደህንነቱ ጥቃት ደርሶብኛል ይላል 3 የኮማንድ ፖስቱ አመራሮችን በጎንደርና በሐረር ያስገደለዉ በጌታቸዉ አሰፋ የሚመራዉ ብሔራዊ ደህንነቱ ነዉ በሚል ከፍተኛ ዉጥረት ነግሷል።
የጌታቸዉ አሰፋን ብሔራዊ መረጃ ከስራ ዉጭ በማድረግ አጠቃላይ ሐገራዊ ደህንነቱን የተቆጣጠረዉ የሳሞራዉ ወታደራዊ ክንፍ መንግስታዊ ወንጀል ተፈጽሟል በማለት ዉስጣዊ ክስ አቅርቦ ንትርኩ ያለስምምነት ተበትኗል። 
ብሐራዊ መረጃዉ የሐገሪቷን ብሔራዊ ደህንነት ወደባሰ አደጋ ባስገባ መልኩ ወታደራዊ ደህንነቱ ላይ አነጣጥሯል።
ለወራት ሲንሸዋሸዉ የነበረዉ ዉዥንብር 3 ወታደራዊ ደህንነት አባላትን በልቷቸዋል!
የዉስጥ ሽኩቻዉ ቀጥሏል
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
( ጉድሽ ወያኔ )

ትግሉ በምን ደረጃ አለ

ጫ ሊወገድ ይችላል የምትሉ በጣም እርግጠኛ ሁኘ የምነግራችሁ ዶ/ር መረራ እንደተናገሩት ሥልጣኑን ወዶ ሳይሆን ተገዶ ያስረክባል በምረጫማ ተወዳዳሪ ፓርቲዎችን በሙሉ አፍርሶ ስለጨረሳቸው አይለቅም እርሱን የምናናግረው በሚገባው ቋንቋ እንጅ በሌላ አይቀበልም ተረጋጉ፣ለጀሮ ጠቢ፣ለአጋሰስ ካድሪ፣ላልገባቸው የፀጥታ ሀይሎች ውርደት ቀረበችባችሁ፡፡
በመጨረሻ ሰ/ጎንደርናደ/ጎንደር በቅርቡ ነፃ መሬቶች ይሆናሉ አሁንም ጠረፋማ አካባቢዎች ነፃ ናቸው የነፃነት ሀይሎች ማሰልጠኛም አገር ውስጥ ተከፍቷል፤፤
ሌላ ስብሀት ነጋ አማራን ለእኔ ተውት የአዲስ አበባ ህዝብ ብቸ በደንብ ፣በጥንቃቄ ያዙልኝ አለ ለምን አጋሰስ ከድሪን አሠማራበታለሁ ማለቱ ሊሆን ይችላል እናያለን
ከእናት ኢትዮጵያ ድል በቅርብ ቀን