Tuesday 26 May 2015

የዞን ዘጠኝ ጦማርያን እና ጋዜጠኞች በዛሬው የካንጋሮ ፍርድ ቤት ቀርበዋል::

የዕሰረኞች ቁጥር በመብዛቱ ችሎቱን የመከታተል ዕድል ጠባብ ነው::
የሃስት ምስክሮች እና የሃስት ማስረጃዎች መቅረባቸው የቀጠሉ ሲሆን የመእጀጀመሪያው ምስክሮች የትሰሙት በጦማሪ ማህሊት እና በጋዜጠኛ ተስፋአለም ላይ ነበር.. ችሎቱ የቀጠለ ሲሆን ዝርዝሩ ችሎቱ እንደተጠናቀቀ አፕዴት ይደረጋል::...

No comments:

Post a Comment