Friday 15 May 2015

ሰበር ዜና ወጣት አለማየሁ አበበ በትላንትናው እለት በታጠቁ ወታደሮች ተይዞ መታሰሩ ተሰማ

የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር መስራችና በተለያዮ አጋጣሚዎች የወያኔን ስርዓትና
ብልሹ አሰራር በመተቸት በሀገራችን መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን ሲታገል የነበረው
ወጣት አለማየሁ አበበ በትላንትናው እለት በታጠቁ ወታደሮች ተይዞ መታሰሩ
ታውቋል። ወያኔ መጪውን ምርጫ ተከትሎ ያሰጉኛል የሚላቸውን ግለሰቦች እያደነ
በማሰር ላይ መሆኑ ይታወቃል።
አይዞህ ወንድማችን


ሳም ቮድ ሶን አንዳርጋቸው's photo.
ሳም ቮድ ሶን አንዳርጋቸው's photo.

No comments:

Post a Comment