Wednesday, 17 May 2017
ይድረስ ለአረናው አብረሀ ደስታ:- አብረሀ ደስታ አንተን ስንወድህ ትግሬ ሆነህ ፣ ቴድሮስ አድኃኖምን ስንቃወመው ለምን በትግሬነቱ? – ካሳሁን ይልማ
(ኢሳት ዜና - May 17, 2017)
— የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች በድንገት ወደ ህወሃት/ኢህአዴግ ሰራዊት ምሽግ ውስጥ በመግባት 8 ወታደሮች መግደላቸውን እና አንድ ወታደር ማቁሰላቸውን ገልጸዋል። በዚያኑ ቀን ረፋዱ ላይ በተደረገ ውጊያ ደግሞ 5 ወታደሮች መግደላቸውን ገልጸዋል።
— ህወሃት/ኢህአዴግ በደንብ አስከባሪ ስም ያሰለጠናቸውን መረጃ ሰብሳቢዎች ሊያስመርቅ ነው።
— ሌሎችም ዜናዎች...
Thursday, 4 May 2017
በወገኖቻችን ላይ በሕወሃት እና ደጋፊዎቹ የሚፈጸመውን ግፍ፣ ሰቆቃና ወንጀል በአለም አቀፍ ስለመመዝገብና ማስረጃ ስለመያዝ አስፍላጊነት (በሙሉቀን ገበየው)
-
ባልፉት 26 ዓመታት በላይ ሕወሃትና ደጋፊዎቹ በኢትዮጲያውያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትና እየፈጸሙት ያሉት በደል፣ ግፍና ስቃይ ስፍር ቁጥር የለውም። የሰው ልጅ በወገኑ ላይ እንዲህ ያለ ጭካኔ መፈጸሙን መስማት ለማመን ይከብዳል። ይህ ወንጀላቸው ግድያን፣ እስራትን፣ ግርፋትን፣
ማፍናቀልን፣ከስራ ማባረርን፣ ማስቃየትን (የአካል፣የአእምሮ፣ የስሜት፣ የገንዝብ/ንብርት የመሳስሉትን) በዘር ማጽዳትና ሌላውንም ይጨምራል።
-
በዚህ ስቃይ ያለፉ ወግኖቻችን፡ በቃልና በጽሁፍ የሚያቀርቡትን ማስረጃዎች መስማት እጅጉን አደርጎ ይረብሻል፤ ይዘገንናልም። ይህን ወንጅል የሚፈጽሙት ወንጅለኞች በህይውት ያሉና፣ በስልጣን ላይ የተቀመጡ፤ አሁንም እጥፍ ድርብ ሰቆቃን የሚፈጽሙ ናቸው።
-
ይህን አስከፊ ወንጀል ለመመዝገብና ለማስረጃነት ለመያዝ የሞከሩ ድርጅቶችና ግልሰቦች ቢኖሩም፤ ስፋትና ጥልቀት ባለው አብዛኛውን ሰቆቃ ለማስረጃነት መዝግቦ በቀጣይነት፤ እንዲሁም ኢትዮጲያውያን በቀላሉ ሊመዘግቡት በሚችል መልኩ የተዘጋጁ አይደለም። ይህም በሚደርሰው ጫናና በተለያዩ ምክንያቶች ነው።
-
የቀድምው የኢትዮጲያ ሰበአዊ መብት ጉባኤ (ኢሰመጉ በፕሮፌሰር መስፍን የተመሰረተው) እና በወጣቱ ጸሃፊ ሙሉቀን ተስፋሁን በአማራ ወጎኖች ላይ የደረሰውን እንግልትና ስቃይ በመጽሃፉ ማስፈሩ የሚጠቀሱ መልካም ማስረጃ የማኖር ስራዎች ነበሩ።
-
አሁን ያለንበት ዘመን የመረጃ ዘመን ነው። መረጃ በቀላሉ የሚምዘገብበት፣ የሚሰራጭበት ለሌላም ጊዜ ማስቀመጥ
የሚቻልበት ዘመን ነው። ባልፉት 2 አምታት እንኳ በማህበራዊ ሚዲያ የቀረቡ አንዳንድ ሰቆቃዎችን ለማየት፣ ለማንበብ ችልናል። በተደራጀ፣ ቀለል ባል መልክ፣ ሁሉም ሊያየውና በማስረጃ ሊመዘግብ የሚያስችል አለምአቀፋዊ መዝገብ (electronic) ያስፈልገናል።
-
ሳይመን ዊዘንታሃል የሚባል በናዚ የስቅይ ማጎሪያ ቤት (Holocaust) የተሰቃየና በኋላም ናዚዎችን በማደን (ማሳደድ) እና በመከታተል፣ ማስረጃ ያኖረ አይሁዳዊ ታዋቂ ጸሃፊ ነበር። ሳይመን በወግኖቹ ላይ ሰቆቃ የፈጸሙትን የናዚ ወንጅለኞችን ማስረጃ በማሰባሰብና በመከታተል ብዙ ወንጅለኞችን ከሁለትኛው የአለም ጦርነት በኋላ ለፍርድ ያቀረበ በአይሁዳዊውያን ላይ የደረሰውን ሰቆቃ የሚመዘግብ ማእከል በቪያና 1961 (እአአ) የመሰረተ ታላቅ ሰው ነበር። የሱ ስራዎች ብዙ ናዚዎችን በህይወታቸው እረፍት የነሳና ለፍርድ ያቀረበ ስው ነበር።
-
እኛም ኢትዮጲያውያን የተደራጀ፣ በቀላሉ ለመሰበስብ የሚያስችል፣ ማንኛውም ኢትዮጲያዊ የደረሰብትን፤ የተመለከተውን፣ ሌሎች ያሳወቁትን የሕውሃት ወንጀልን፤
ሊዝገብው የሚገባ አለማቀፋዊ ባሀረ-ማስረጃ መዝገብ ያስፈልገናል። እነዚህ የህወሃት ወንጀለኞች የትም ቢደበቁ፣ የሚፈጽሙት ወንጀል የማይረሳና ወደፊት እነርሱን በህግ ስር ለማቅርብ የሚረዳ መሆኑን ሊያውቁት ይገባል።
-
ስለዚህም፡ በአለም ላይ ያልችሁ ኢትዮጲያውያንና የኢትዮጲያን ወዳጆች ሁሉ፤ በመረጃ ቴክኖሎጂ እንዲሁም በህግ ሞያ (Information Technology and Law) እውቀቱና ልምዱ ያላችሁ፡ ይህን አለምአቀፋዊ ኢትዮጲያውያን ላይ የሚደርሰወን ወንጀል የሚመዘግብ ባህረ-መዝገብ (Data base, website) እንድታቋቁሙ ጥያቄ አቀርባለሁ። ለዚሁም በሚያስፈልገው መልክ (በምከር፣ በገንዝብ፣ በመሳስሉት) ለመርዳት ብዙዎቻችን ፍላጎቱ አለን።
-
እንዲህ ያል የመረጃ ማእከል በቀላሉ በይትኛውም የአለም ከፍል ያለ ኢትዮጲዊ የደረሰበትን፤ ያየውን ወይም የሰማውን መረጃ፣ ማስረጃ (የጹሁፍም ይሁን የድምጽ ወይም ምስል) እና ተገቢውን መረጃ በማን፤ የት፣ መቼ፣ ምን አይነት ስቃይ/በደል፣ የወንጀሉ ውጤትና ሊሎችንም መመዝገብ ያስችላል። ለወደፊቱም ማስረጃ ይሆናል።
-
ዘመናዊ Information Technology ምስጋና ይግባውና ባሁኑ ሰአት መረጃ በወያኔ ላይ ለመሰብሰብ እንደ ሳይመን ዊዘንተሃል ከአንዱ አለም ወደ ሌላ አለም መጓጓዝና መድከም የለብንም።
-
ምንም እንኳ ይህ ሃሳብ ቀለል ያለ ቢምስልም ወያኔ ላይ ለሚደረገው ትግል አስፈላጊና ጠቃሚም ነው። የዛሬ ባለስልጣኖች የነገ በፍርድ መንበር ተንበርካኪዊች እንዲሆኑ ያስችለናል።
Wednesday, 3 May 2017
#Ethiopia :
ለነፃነታችን በመርህ እንታገል!!
በኮሎኔል ደመቀ ላይ መስክሮችን ለማሰማት ለግንቦት 28ና 29 ቀን 2009 ዓ.ም ተቀጠረ
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ዛሬ ሚያዚያ 24 ቀን 2009 ዓ.ም በሰሜን ጎንደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዐማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ የኔነህ ስሜ መታየቱ ታውቋል፡፡ ጉዳዩን የያዙት የክልሉ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ያየህ ስሜ ኮሎኔል ደመቀን በማረሚያ ቤቱ ውስጥ እየደረሰባቸው ያለውን በደል መቆም አለመቆሙን ጠይቀዋቸዋል፡፡ በእግራቸው ላይ የገባውን ሰንሰለት መነሳት አለመነሳቱን ጠይቀው ማረሚያ ቤቱ ሰብአዊ ክብሩን በጠበቀ ሁኔታ እንዲይዙት ትዕዛዝ አስተላልፈዋል፡፡
በግንቦት ወር ይቀርባሉ የተባሉት አብዛኛዎቹ ምስክሮች የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ከኹመራና ወልቃይት የሚመጡ ሰፋሪዎች እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ምስክሮቹ ቃላቸውን የሚሰጡት በሁለት ቀን እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን ቁጥራቸውም 27 ናቸው ተብሏል፡፡ በኮሎኔል ደቀመ ላይ የተፈበረከው ክስ 165 ገጽ ሲሆን በእነ አቶ አታላይ ዛፌ ላይ ደግሞ 152 ገጽ ክስ እንደተሰጣቸው የሚታወስ ነው፡፡
በሌላ በኩል በወልቃይት የወረዳው ከፍተኛ ባለሥልጣን እና ባንዳ አቶ አቡሃይ ማሜ አዲግባ ላይ ገበሬዎችን ለማነጋገር የሄደ ቢሆንም ሕዝቡ ‹‹እኛ ዐማራ ነን ከዚህ በኋላ እንዳትመጣብን›› ብለው አባረውታል፡፡
No Tedros4 WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO
#NoTedros4WHO #NoTedros4WHO